ይህ ድህረ ገፅ ጥቅም ላይ እንዲውል የተደረገው በፈቃዳቸውና በነፃ ማገልገል በሚፈልጉ አባላት በተወጣጣ የቶሮንቶ ከተማ ነዋሪዎች ነው:: ይህንን የምናደርገው ከማንኛውም ድርጅትና ተቋም ጋር ባልተገናኘ መልኩ ሲሆን መረጃውም እንከን የሚገኝበትና በጊዜው ላይ የተመሰረተ ወቅታዊነቱም ላይሟላ ይችላል ::
በኢትዮጲያ ወይም በኤርትራ በሚነግር በማንኛውም ቋንቋ የተተረጎመ ሌላ ጠቃሚ መረጃ ካለዎት፥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ ቢልኩለን ይደርሰናል። በተጨማሪም በዚህ የሠፈረው ማንኛውም መረጃ ስህተት ካለው ወይም ያልተከለሰ ሆኖ ካገኙት በኢሜል ቢጠቁሙን ለማህበረሰባችን ወቅታዊ መረጃ እንድናደርስ ይረዳናልና በዚህ ረገድ የእርስዎንም ያላሰለሰ አስተውጽኦ እንጠብቃለን።
የኢሜል አድራሻ፡ habesha.help@gmail.com
እናመሰግናለን
በሰላም ይቆዩን
------------------------------------
THIS WEBSITE IS UPDATED BY A GROUP OF VOLUNTEER COMMUNITY MEMBERS BASED IN TORONTO. WE ARE NOT AFFILIATED WITH ANY ORGANIZATION. THE INFORMATION PROVIDED HERE MAY NOT BE THE MOST ACCURATE OR UP TO DATE, SO PLEASE CHECK YOUR LOCAL NEWS AND GOVERNMENT WEBSITES FOR UPDATED INFORMATION.
IF YOU HAVE A RESOURCE THAT HAS BEEN TRANSLATED INTO AN ETHIOPIAN OR ERITREAN LANGUAGE THAT YOU WOULD LIKE TO SHARE, PLEASE EMAIL IT TO habesha.help@gmail.com. IF YOU BELIEVE THERE IS AN ERROR SHARED ON THIS WEBSITE OR MORE RECENT INFORMATION THAT SHOULD BE UPDATED HERE, PLEASE ALSO EMAIL US.
THANK YOU, AND STAY SAFE!
------------------------------------
እዚ መርበብ ሓበሬታ ብግዱሳት ወለንተኛታት ተቀማጦ ቶሮንቶ ዝተዳለወ ኮይኑ ምስ ዝኮነ መንግስታዊ ኮነ ግላዊ ትካላት ምትሓሃዝ የብሉን። ዕላማ ናይዚ መርበብ ሓበሬታ ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን ተቀማጦ ከተማ ቶሮንቶ በዚ ዘሎ ተላባዒ ኮሮና ቫይረስ ሓበሬታ ንምሃብ እዩ።
ኣብ ርእሲ ኣብዚ ዝፍኖ ሓበሬታ ብተወሳኪ እዋናዊ ዜና ካብ ዝተፈላለያ ወሃብቲ ኣገልጉሎት ምውካስ ኣገዳሲ እዩ።
ንህዝብና ጠቃሚ እዩ ትብልዎ ሓበሬታ ማለት ብቋንቃ ትግርኛን ኣምሓርኛን ምስ ዝህልወኩም ናብዚ ኣብ ታሕቲ ተጠቂሱ ዘሎ መርበብ ሓበሬታ ክትልእኩልና ብትሕትና ንሓትት።
ብተወሳኪ እዋናዊ ሓበሬታ ምስ ዝህልወኩም ከምኡ ወን ዝኮነ ሕቶ፡ ርኢቶ፡ ነቀፌታ ምስ ዝህልወኩም በዚ ዝስዕብ ኣድራሻ ሲደዱልና።
habesha.help@gmail.com